በከምባታ ህዝብ ልማት ማህበር ለ40 ሰዓት ስንሰጥ የነበረው የPeachtree አካውንትንግ ሶፍትዌ እና የሂሳብ አያያዝ ስልጣና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።

በከምባታ ህዝብ ልማት ማህበር ለ40 ሰዓት ስንሰጥ የነበረው የPeachtree አካውንትንግ ሶፍትዌ እና የሂሳብ አያያዝ ስልጣና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። በከምባታ ህዝብ ልማት ማህበር ለ40 ሰዓት ስንሰጥ የነበረው የPeachtree አካውንትንግ ሶፍትዌ እና የሂሳብ አያያዝ ስልጣና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ።አብሮኝ ያሰለጠነውን ዳንኤል ታምራት የተፈቀደለት የሂሳብ አዋቂ እና አቶ ሳሙኤል ሌንቶ የቢሮአችንን ባልደረበ ከልብ አመሰግናለሁ።ድርጅታችንን መርጠው እንድናሰለጥን የፈቀዱትን የማህበሩን ማነጅመንት እና ስልጠናው ማረኪ በሆነ አቀባባል የተቀበሉ ሰልጣኞችንም ከልብ ማመስገን እወዳለሁ

በከምባታ ህዝብ ልማት ማህበር ለ40 ሰዓት ስንሰጥ የነበረው የPeachtree አካውንትንግ ሶፍትዌ እና የሂሳብ አያያዝ ስልጣና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ። Read More »

Daily Post